
በfaith digital marketng፣ ዋና ትኩረታችን ምርጥ የዲጂታል ማርኬቲንግ መፍትሄዎችን ማቅረብ ነው። በአራት ዋና ዋና ዘርፎች ላይም ልዩ ሙያ አለን፤ እነሱም፦ ፎቶ እና ቪዲዮ ማርኬቲንግ፣ የማህበራዊ ሚዲያ አስተዳደር፣ ግራፊክ ዲዛይን እና የዌብሳይት ማበልጸግ ናቸው። ቡድናችን የፈጠራ ችሎታን እና የቴክኒክ እውቀትን በማጣመር ለንግድዎ ውጤት ለማምጣት ይሰራል። ፈጠራንና የደንበኞችን እርካታ ለማረጋገጥ ቁርጠኞች ነን፤ ስለዚህ የምርት ስምዎን(your brand) ተደራሽነት እና ተሳትፎ የሚያሳድጉ ልዩ ስልቶችን እንፈጥራለን። በዲጂታል ዓለም ተወዳዳሪ እንዲሆኑ እናግዝዎ!
